Date Range
Date Range
Date Range
The most beautiful thing is what we have on our hand! ኃይሌ ገሪማ በኢንተርኔት የገንዘብ ማሰብሳሰብ ጀምረዋል. ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ የጡት ልጅ የተሰኘውን ፊልማቸውን ለመሥራት ከጥቂት ቀናት በፊት በኢንተርኔት የገንዘብ ማሰብሳሰብ ጀምረዋል. የፊልም ባለሙያው ኃይሌ ገሪማ እንዳሉት ልብ ወለድ ድራማ የሆነው ፊልሙ የሰብአዊ መብት በተለይም የማፍቀር መብት አንድምታ አለው የፊልሙ ስክሪፕት ተጽፎ የተጠናቀቀው ከሰባት ዓመታት በፊት ሲሆን ለማሰባሰብ የታሰበው 500,000 ዶላር ነው. የዓለም አቀፍ ሽልማት ተሸላሚ የሆኑት ፕሮፌሰር ኃይሌ ከሠሯቸው ፊልሞች መካከል ጤዛ ዓድዋ ሳንኮፋ እና ቡሽ ማማ ይገኙበታል.
2015 Farm Credit of Southern Colorado Employee Portal.
Este blog se configura como un cauce de participación ciudadana, en el cual de manera tolerante y respetuosa y no faltando en ningún momento al respeto o a la integridad moral de ninguna persona, se pueden expresar cualquier idea sin censura previa, siendo vetadas todas aquellas entradas que contravengan lo dispuesto anteriormente. Martes, 5 de mayo de 2009. La política social en entredicho.
It is about health and social issue is discussing about. ወር ባልሞላ ግዜ የሰው ልጅ እንደውሻ. 2 Comments on ወር ባልሞላ ግዜ የሰው ልጅ እንደውሻ. በጭንቀት የሚይዙት የሚጨብጡትን ያጡት እነዚህ አጃቢዎችም ከፊታቸው ላይ መፍትሄ ስጡን እያሉ የሚለማመጡ ምንም ለማድረግ እኛ አቅም የለንም የሚል ስሜት ይነበብባቸዋል የጣሩን ድምፅ ጆሮዬ በጭራሽ ሊለምደው አልቻለም ከማን እንደሚወጣ ስረዳ ደግሞ አይምሮዬ አሁንም ሌሎች ጥያቄዎችን አነሳ? የማሙሽ ጉዳይ በቅጡ እንኳ ሳይቋጭ እዛው ግቢ ውስጥ እውነት የማይመስሉ ጉዶች ተግተለተሉ.